• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎ&#4 (Large Print Edition)

የስደትን ኑሮ እንዴት እናሸንፍ? 7 የክህሎ (Large Print Edition)

Paperback

Foreign Language GeneralGeneral SociologySelf-Help

Publisher Price: $25.00

ISBN13: 9798330269495
Publisher: Anchoring the New You
Published: Dec 25 2024
Pages: 316
Weight: 0.93
Height: 0.66 Width: 6.00 Depth: 9.00
Language: Amharic

መቼም ከሀገር ቤት ወጥቶ ወደ ሌላ ሀገር ለመሄድ ማሰብ ድፍረትን ይጠይቃል ፤ ሁሉን ነገር አውጥቶና አውርዶ ማቀድ ደግሞ ፣ ይበልጥ ጉብዝናን ይጠይቃል ፤ ጓዝን ጠቅልሎ ለመውጣት ግን ፣ ጉብዝናንም ድፍረትንም ይጠይቃል ፡፡ ከዚሁ ጋር ተያይዞና ተደራርቦ የሚመጣው ጭንቀት ፣ የባህል ግርታ/ ድንጋጤ/ ፣ ግራ መጋባቱ ፣ ከባዶ (ከምንም ) መነሳቱ፣ አንዳንድ ጊዜ የአእምሮ ጤንነታችንን እንኳ እንድንጠራጠር ያደርገናል ፤ ሁላችንም በዚህ ውስጥ እናልፋለንና፡፡ነገሮቹ ግን የተለመዱ ሆነው እናገኛቸዋለን ፡፡

Also from

Piccigallo, Senait M.

Also in

Self-Help