• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
ቀለም እና ምክንያት አፍታ ወጎች ከኮርያ

ቀለም እና ምክንያት አፍታ ወጎች ከኮርያ

Paperback

HumorTravel GeneralFiction Anthologies

Publisher Price: $15.99

ISBN10: 9999005926
ISBN13: 9789999005920
Publisher: Dekt Publishing
Published: Sep 1 2025
Pages: 174
Weight: 0.46
Height: 0.37 Width: 5.50 Depth: 8.50
Language: Amharic

ቀለም እና ምክንያት የ17 አጫጭር ወጎች ስብስብ ናት። እነዚህ ወጎች በዋነኛነት ጸሐፊው ደቡብ ኮሪያ እና ኢትዮጵያ በኖረባቸው ጊዜያት ውስጥ ካጋጠሙት የህይወት ተሞክሮዎችና ከታዘባቸው ሁነቶች በመነሳት የተሰናዱ ናቸው። የቀለም እና ምክንያት ስብስብ ወጎች በምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር ኢትዮጵያ እና በምስራቅ እስያዊቷ ሀገር ደቡብ ኮሪያ መካከል ያለ ከልካይ ወጣ ገባ እያሉ፤ ታሪክና ባህልን ከግል ምልከታ ጋር እየሸመኑ የሚተርኩ ናቸው። በዚህም ጊዜ፣ ቦታ፣ ትውስታ እና ማንነት የአንድን ሰው አስተሳሰብ፣ ስሜት እና የአኗኗር ዘይቤ እንዴት እንደሚቀርጹ ይመሰጥራሉ። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን እጅግ የተራራቀ የኑሮ ሁኔታ በማጉላትም እድገትን፣ ልማትን፣ ስብዕናንና ባህልን በተመለከተ ቁጭት አዘል ጥያቄዎችን ለአንባቢ ያቀርባሉ። ጸሐፊውም ቢሆንልኝ ብሎ የሚመኘው ይህንኑ ነው።

Also in

Humor