• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
Endod 1: White Soot እንዶድ 1፡ ነጭ ጥላሸት

Endod 1: White Soot እንዶድ 1፡ ነጭ ጥላሸት

Paperback

PhilosophySelf-Help

Currently unavailable to order

ISBN13: 9798196514326
Publisher: Independently Published
Pages: 352
Weight: 1.24
Height: 0.73 Width: 6.69 Depth: 9.61
Language: Afrikaans
ስለ ነጩ ጥላሸት ውይይት እንጀምር ዘንድ፥ ይኽ መጽሐፍ በይዘቱም ኾነ በተሰናዳበት ጥንቃቄ ይጋብዛል ብዬ አምናለኁ፤የችግሮቻችን ዐይነት እና መጠን፥ እንደ ዐልፎ ሒያጅ 'ጉንፋን' ድንገት የያዘን ሳይኾን፥ ውስጣችንን ተጣብቶ እንደኖረ 'ተውሳክ' በጊዜ ሒደት እየሰፋ እና እየተበራከተ የመጣ በመኾኑ፥ የትኛውንም ትውልድ ነጥሎ፥ ተወቃሽ ማድረግ አይቻልም። የመጽሐፉም ተቀዳሚ ዐላማ ለመወቃቀስ ሳይኾን መፍትሔ ለማምጣት መንገድ መኖሩን እንደማመላከት ያለ ነው። ከተሳካላቸው ነቢይ ግራጫው ጠረጴዛ እንዲለው ያለ የውይይት ሜዳ የሚኾነን የሐሳብ ሜዳ አበርክተውልናል።

Also from

Kebede, Bereket Tesfaye

Also in

Philosophy