Awo! Essu ga Yamegnal! አዎ! እሱ ጋ ያመኛል!
Paperback
Fiction AnthologiesGeneral FictionLiterary Fiction
Please select the version of book you would like to purchase.
ISBN13: 9798185580301
Publisher: Independently Published
Published: Jun 12 2023
Pages: 204
Weight: 0.48
Height: 0.51 Width: 5.50 Depth: 8.50
Language: Afrikaans
Publisher: Independently Published
Published: Jun 12 2023
Pages: 204
Weight: 0.48
Height: 0.51 Width: 5.50 Depth: 8.50
Language: Afrikaans
አታትዬ ጋሼ ከሞተብን በኋላ በቀስታ አረቄ ውስጥ መሸገች።
ትንሽ ቀማምሳ ቤት ትመጣና
ትንሽ ቀማምሳ ቤት ትመጣና
ዕድሌ ትለኛለች
በጣም ጎበዝ ፣ ተንከባካቢ ፣ በጣም ጀግና እና ታታሪ እንዳታገቢ እሺ....ድንገት ካጣሽው ትዝታው እና እጦቱ አያራምድሽም
እሺ እታትዬ!
.
.
.
.
ዕድሌ
አቤት አታትዬ
ስታገቢ ተራ ፣ ከሰው የተለየ ጉብዝና ያላየው ፣ የትም የሚገኝ ፣ የትም ያለ ፣ ከብዙ ሰው የማይለይ ፣ መርህ እና ግብ ያልታጨቀበት አግቢ እሺ ፤ ብታጭው እንኳን ማንነትሽ አይናድም.... እሺ ዕድሌ
እሺ....እሺ እታትዬ
በጣም ጎበዝ ፣ ተንከባካቢ ፣ በጣም ጀግና እና ታታሪ እንዳታገቢ እሺ....ድንገት ካጣሽው ትዝታው እና እጦቱ አያራምድሽም
እሺ እታትዬ!
.
.
.
.
ዕድሌ
አቤት አታትዬ
ስታገቢ ተራ ፣ ከሰው የተለየ ጉብዝና ያላየው ፣ የትም የሚገኝ ፣ የትም ያለ ፣ ከብዙ ሰው የማይለይ ፣ መርህ እና ግብ ያልታጨቀበት አግቢ እሺ ፤ ብታጭው እንኳን ማንነትሽ አይናድም.... እሺ ዕድሌ
እሺ....እሺ እታትዬ
Also from
Melese, Adhanom Mitiku
BeMenor Bekul በመኖር በኩል: ከመፍረድ የሚያድነን Ǐ
Melese, Adhanom Mitiku
Paperback
$29.99
Also in
General Fiction
Elizabeth Spencer: Novels & Stories (Loa #344): The Voice at the Back Door / The Light in the Piazza / Knights and Dragons / Stories
Spencer, Elizabeth
Hardcover
$38.00
Anniversaries, Volume 2: From a Year in the Life of Gesine Cresspahl, April 1968-August 1968
Johnson, Uwe
Paperback
From $14.99
Johnny Panic and the Bible of Dreams: Short Stories, Prose, and Diary Excerpts
Plath, Sylvia
Paperback
$9.50
Selected Writings: Robert Musil: Young Torless, Three Women, the Perfecting of a Love, and Other Writings
Agee, Joel
Musil, Robert
Paperback
$79.43
Before Gatsby: The First Twenty-Six Stories
Baughman, Judith
Fitzgerald, F. Scott
Bruccoli, Matthew J.
Paperback
$50.74
