• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
እናት ፍቅር ሐገር

እናት ፍቅር ሐገር

Paperback

General Poetry

ISBN13: 9798883836588
Publisher: Independently Published
Published: Mar 7 2009
Pages: 176
Weight: 0.54
Height: 0.38 Width: 6.00 Depth: 9.00
Language: Afrikaans
አሌክስ አብርሃም እናት - ፍቅር - ሀገር በሚል ርዕስ ባሳተመው የግጥም መጽሐፍ ውስጥ 36 ያህል ረጃጅም ግጥሞች አሉ፡፡ መጽሐፉ ከሽፋኑ ጀምሮ ትርጉም አለው፤ ጣዕም አለው፡፡ ... ቃላቱ ሸጋ፣ ሙዚቃውም ቆንጆ የሚባል ነው፡፡ የሀሳቦቹም ክንፎች ነጠላ አይደሉም፣ የሚመስጡ ቁምነገሮች፣ የሚያስደምሙ እይታዎች አሉባቸው፡፡ ከሁሉ ይልቅ አይጐረብጡም፡፡ ቀላል ይመስላሉ፣ ግን ውብ ናቸው፡፡ በተለይ በሳሳው ጐናችን በኩል ጠቃሚ ነገር አላቸው፡፡የቋንቋው ውበት ድንቅ ነው፡፡

ደረጀ በላይነህ

Also in

General Poetry