• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
አንፈርስም አንታደስም

አንፈርስም አንታደስም

Paperback

General Poetry

ISBN13: 9798884017009
Publisher: Independently Published
Published: Sep 10 2017
Pages: 218
Weight: 0.66
Height: 0.46 Width: 6.00 Depth: 9.00
Language: Afrikaans
አንፈርስም አንታደስም የደራሲ አሌክስ አብርሃም ሁለተኛ የግጥም መፅሐፍ ነው። መፅሐፉ ውስጥ የተካተቱት ግጥሞች ከስነፅሁፍ ውበታቸው ባለፈ የትውልዱን ጩኸት የሚያስተጋቡ ፣ አንዴ ካነበቧቸው ከአእምሮ የማይጠፉ ህያው ሐሳቦች ናቸው።

የደራሲ አሌክስ አብርሃም ግጥሞች በሬዲዮ ፕሮግራሞች ፣ በስነፅሁፍ መድረኮች፣ በተለያዩ አንባቢያን ከመቅረባቸውም በላይ በመነባነብ ፣ እንዲሁም በአንድ ሰው ተውኔት ስልት ተዘጋጅተው ከፍ ያለ አድናቆት ተችሯቸዋል። ደራሲ አሌክስ አብርሃም አጭር ልብወለዶች መፃፍ ከመጀመሩ በፊት በርካታ ግጥሞቹን በሬዲዮ በማቅረብ ይታወቃል።

Also in

General Poetry