• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው

መልክአ ሥዕል ንባቡና ትርጓሜው

Paperback

CSB

ISBN13: 9798295788925
Publisher: Kidus Elias
Published: Apr 8 2026
Pages: 296
Weight: 0.88
Height: 0.62 Width: 6.00 Depth: 9.00
Language: Amharic

ከመጽሐፉ የተወሰደ

በዓለማችን ላይ እጅግ በጣም ብዙ ጥናቶች ከተደረገባቸው ዘኢተገብሩ በእደ ሰብእ (በሰው እጅ ያልተሠሩ) ከሚባሉት ሥዕላት ውስጥ በልብሰ መግነዝ ላይ በደም የታተመው ሥዕል ነው፡፡ በአኹኑ ጊዜ ይኽ ልብሰ መግነዝ የሚገኘው በጣሊያን ቱሪን በቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ካቴድራል ውስጥ ነው፡፡ በዚኽ ምክንያት የቱሪን ልብሰ መግነዝ (Shroud of Turin) በመባል ይታወቃል (ገጽ 129)፡፡

Also from

Abebe, Rodas

Also in

CSB