• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
YeSew Melk

YeSew Melk

Paperback

General Poetry

ISBN13: 9798185180150
Publisher: Independently Published
Published: Jul 1 2026
Pages: 162
Weight: 0.39
Height: 0.41 Width: 5.50 Depth: 8.50
Language: Afrikaans

የበረከት ግጥሞች፥ በኪናዊ ቋንቋ፥ የተሻገሩ ፍልስፍናዊ አስተውሎቶች እና ለገዛ አካል ሳይቀር የቀረቡ የስሜት መነካቶችን የያዙ ናቸው። በግዙፍ ጥያቄዎች ተነሡ ስንል ወደ ማፍቀርና መጥላት ይለወጣሉ። ከስሜት ፍርርቆች ደግሞ ይሻገሩና የሰው ልጆች ህልውናዊ ሙግት መሃል ሥጋ ሲነሱ ይታያል። ብቻ፥ የሰው መልክ፥ የሰው ልጆች አዙሪት በኹነኛ ቃላት የተሰደረበት መድበል ነው።

ስለ መድበሉ ደራሲ ደግሞ፥ ታላቁ ገጣሚ ወንድዬ ዓሊ እንዲኽ ምስክርነቱን አኑሮ አልፏል።

'ይችላል።

Also from

Kebede, Bereket Tesfaye

Also in

General Poetry