• Open Daily: 10am - 10pm
    Alley-side Pickup: 10am - 7pm

    3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
    612-822-4611

Open Daily: 10am - 10pm | Alley-side Pickup: 10am - 7pm
3038 Hennepin Ave Minneapolis, MN
612-822-4611
Hulet Alem ሁለት ዓለም: የግጥም ስብስብ

Hulet Alem ሁለት ዓለም: የግጥም ስብስብ

Paperback

General Poetry

Currently unavailable to order

ISBN13: 9798170457533
Publisher: Independently Published
Pages: 116
Weight: 0.29
Height: 0.29 Width: 5.50 Depth: 8.50
Language: Afrikaans
ግጥም ለተመረጡት ብቻ በጸጋ የተቸረች ዓይነ ብዙ የሕይወት እንጀራ ናት። ይችን ለምለም እንጀራ ልጅ እግሩ ገጣሚ ፈቃዱ አያልነህ አጽባዕተ ልቡና ከሚያስቆረጥም ማባያ ጋር በሴዴቃችን ሰይሞ እንካችሁ! ብሉልኝ! ብሎናል። እንግዲህ እኛ ለዚች እንጀራ ችሮታ የተጠራን ኹሉ ሴዴቃውን ከበን በጣዕመ ስስት እንዳንጎርስ ማን ይከለክለናል? እንደግጥም በተቆጠበ ዝርው ቃል ሐሳቤን ለመግለጽ ያህል ይህ ገጣሚ እየሰከራችሁ የምትለዋን አንዲት ግጥሙን ብቻ በጥራዝ ቢያመጣልን ከምልአት ሲጎድል አይታይምና በስብስቦች ስለመምጣቱ ደስታችን የትየለሌ ነው።

ሐዋዝ የሻነህ ዓለሙ

Also in

General Poetry